Article text
መቋረጥ
፭፻፷፰
569 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ መልሶ የማደራጀት ዕቅደ በገንዘብ ጠያቂዎች
መደቦች ወይም በየገንዘብ ጠያቂዎች ጠቅላላ
ጉባዔዎች በሚያስፇልገው አብላጫ ድምፅ በገንዘብ
ጠያቂዎች ካልጸደቀ ቀላል መልሶ የማደራጀት ሥነ
ሥርዓቱን ያቋርጣል።
፪/ ሥነ ሥርዓቱን ለማቋረጥ ልክ ውሳኔ ሲሰጥ ቀላል
መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓቱ ወዱያውኑ ወደ
መልሶ የማደራጀት ዕቅድ ይቀየራል።
፫/ ንዐስ አንቀጽ
(፪) ቢኖርም የንግድ ሥራ
እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ
የመሸጥ ዕድለ ጠባብ በሚሆንበት ጊዜ ፍርድ ቤቱ
በራሱ ሥልጣን ባለዕዲው እና መልሶ የማደራጀት
ኃላፉው የሚለትን ከሰማ በኋላ ቀላል መልሶ
የማደራጀት ሥነ ሥርዓቱን ወደ መክሰር ሥነ
ሥርዓት ሉቀይር ይችላል።