Article text
፩/ ተቆጣጣሪ ዲኛው ከገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴው ጋር
በመመካከር እና የከሰረው ሰው የሚለውን ከሰማ
በኋላ ወይም በአደራ ደብዲቤ ወይም ተቀባዩ
፮፻፯
608 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለመቀበለ ማረጋገጫ ሉሰጥበት በሚችል ላላ
ማንኛውም ኤላክትሮኒክ መንገድ በሚገባ ተጣርቶ
ያልቀረበ እንደሆነ በላለበት የከሰረው ሰው ንብረት
ጠባቂ የከሰረውን ሰው ንብረት የሚመለከተው
ማንኛውንም ዕዲ በድርድር እንዱፇታ ወይም
በስምምነት እንዱቋጭ ሉፇቅድ ይችላል።
፪/ ከአንድ መቶ ሺህ ብር በላይ ለሆነ ማንኛውም
ድርድር ወይም ስምምነት የከሰረው ሰው አስተያየት
ተሰምቶ በፍርድ ቤቱ መጽደቅ አለበት።