Article text
፩/ ሥነሥርዓቱ በሚካሄድበት ወቅት በማንኛውም
ጊዜ ተቆጣጣሪ ዲኛው፣ ማንኛውም ገንዘብ
ጠያቂ፣ ተቆጣጣሪ ወይም ዐቃቤ ሕግ መልሶ
፭፻
501 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የማደራጀት ኃላፉው በልላ እንዱተካ ለፍርድ ቤቱ
አቤቱታ ሉያቀርቡ ይችላለ።
፪/ ፍርድ ቤቱ አቤቱታውን ሉፇቅድ ይችላል።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) ውስጥ
የተመለከተው ቢኖርም ከአጠቃላይ የቅድመ
ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎቹ ውስጥ አብላጫ ቁጥር
ያላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች እንዱሾም የሚደግፈ
ከሆነ ፍርድ ቤቱ አቤቱታውን በመፍቀድ
አመልካቹ ያቀረበውን መልሶ የማደራጀት ኃላፉ
ይሾማል።