Article text
፩/ ማህበሩ ዓመታዊ ትርፍ ባይኖረውም የተወሰነ
ወይም በየጊዜው የሚሰጥ ወለድ ለባለአክሲዮኖች
ይከፇላል ተብል በመስረቻ ጽሁፍ ሉወሰን ይችላል*
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት
ለባለአክሲዮኖች ወለድ የሚከፇለው ማህበሩ መደበኛ
ሥራውን ለማከናወን የሚያስችል ዝግጅት
በሚያደርግበት ጊዜ ዋና ገንዘቡ በባንክ በመቀመጡ
በተገኘው ወለድ መጠን ብቻ ይሆናል፤ ማህበሩ
መደበኛ ሥራውን እንደጀመረ ለባለአክሲዮኖች
ይከፇል የነበረው ወለድ ወዱያውኑ ቀሪ ይሆናል*
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት ኩባንያው
ለባለአክሲዮኖች ወለድ እንዱከፍል በመመስረቻ
፫፻፳፩
322 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጽሁፍ በግልጽ ካልተወሰነ በስተቀር፤ ማህበሩ
ለባለአክሲዮኖች ወለድ አይከፍልም።