Article text
እያንዲንደ በወረቀት የሚሰጥ የአክሲዮን ምስክር
ወረቀት የሚከተለትን መያዝ አለበት፦
፩፻፸፭
176 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የማህበሩ የዲይሬክተሮች ቦርድ አባል ፉርማ፤
፪/ የማህበሩን ስም፣ ዋና መሥሪያ ቤትና ማህበሩ
የሚቆይበትን ጊዜ፤
፫/ የማህበሩን ዋና ገንዘብ እና አክሲዮኑ የወጣበትን
ዋጋ መጠን፤
፬/ የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ የተፇረመበትን ቀን
እና ማህበሩ በንግድ መዝገብ የተመዘገበበትን
ቀንና ቦታ፤
፭/ የአክሲዮኑን መለያ ቁጥር፣መደብ፣ መደቡ
መደበኛ ወይም ልዩ መብት የሚሰጥ
ስለመሆኑ፣ ልዩ መብት የሚሰጥ ከሆነ
የመብቱን ዓይነት፤
፮/ የአክሲዮኑ ዋጋ በሙለ ካልተከፇለ የተከፇለውን
ገንዘብ መጠን ወይም ዋጋዉ በሙለ ከተከፇለ
ይህንኑ የሚያመለክት መግለጫ፤እና
፯/ አክሲዮኑ ለውጪ ዜጋ መተላለፍ የሚችል
መሆን አለመሆኑን የሚያሳይ መግለጫ።