Article text
፩/ ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ባላቸው የአክሲዮን
መጠን አዱስ አክሲዮኖችን የመግዛት የቅድሚያ
መብት ይኖራቸዋል።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተውን
መብት የአክሲዮኑ ግዢ ክፍት ሆኖ በሚቆይበት
፫፻፳፱
330 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ጊዜ አክሲዮኖች ስለሚተላላፈበት ሁኔታ በተደነገጉት
ጠቅላላ ድንጋጌዎች መሰረት ለመሸጥ ወይም
ለማስተላለፍ ይቻላል።
፫/ የዕዲ ሰነድች በአክሲዮን የሚለወጡ ከሆነ
የቀደምትነት መብቱ ተፇፃሚ አይሆንም፤ የማህበሩ
ጠቅላላ ጉባዔ በያዦቹ ምርጫ ወደ አክሲዮን
ሉቀየሩ የሚችለ የዕዲ ሰነድች እንዱወጡ ሲወስን
ባለአክሲዮኖች የቀደምትነት መብታቸውን
መተዋቸውን ማመልከት ይኖርበታል።