Article text
፩/ አንድ ባለአክሲዮን በአንቀጽ ፫፻፹፩ እና በላልች
የዚህ ሕግ ድንጋጌዎች ከተመለከቱት በተጨማሪ
በጠቅላላ ጉባዔ አጀንዲ ተደርጎ በቀረበ ጉዲይ ላይ
ከድምዲሜ ለመድረስ የሚያስፇልግ ተጨማሪ መረጃ
፪፻፸፩
272 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለጉባዔው እንዱቀርብ የጠየቀ እንደሆነ ቦርደ
አስፇላጊውን መረጃ ለጉባዔው መስጠት አለበት፤
ሆኖም መረጃው ይፊ መደረጉ በሕግ የተከለከለ
ከሆነ ወይም በቦርደ እይታ ማህበሩ ላይ ከባድ
ጉዲት የሚያደርስ ከሆነ ቦርደ መረጃውን ይፊ
ማድረግ የለበትም።
፪/ ቦርደ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት
መረጃ ያልሰጠ እንደሆነ ጥያቄ አቅራቢው
ባለአክሲዮን ክስ ማቅረብ ይችላል፤ መረጃውን ይፊ
ላለማድረግ በቂ ምክንያት ያለው መሆኑን ማህበሩ
ካላስረዲ በስተቀር፤ ክስ የቀረበለት ፍርድ ቤት ቦርደ
የተጠየቀውን መረጃ እንዱሰጥ ትዕዛዝ መስጠት
አለበት።
፫/ ማህበሩ የአንድ የተዛመደ ማህበሮች ቡድን አባል
የሆነ እንደሆነ መረጃ የመስጠት ግዳታው ማህበሩ
ከተቀሩት የቡድኑ አባላት ጋር ያለውን ግንኙነት
ጭምር ያካትታል፤ ማህበሩ እናት ማህበር ከሆነ
ወይም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ላልች
ማህበሮችን የሚቆጣጠር ከሆነ መረጃ የመስጠት
ግዳታው የቡድኑ አባላትን ሑሳቦች እንዱሁም
፪፻፸፪
273 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ስለተቀጥላዎቹ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት መቅረብ ያለበትን መረጃ ያካትታል።