Article text
በተከፇተበት ባለዕዲ የንግድ መደብር ላይ
ስለተመዘገቡ የዋስትና መያዣዎች
የመፅሐፍ ሦስት ሥነ ሥርዓቶች በተከፇተበት ባለዕዲ
የንግድ መደብር ላይ የዋስትና መያዣዎች ያስመዘገቡ
ገንዘብ ጠያቂዎችን በተመለከተ የዚህ ሕግ መፅሐፍ
፺፮
97 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሦስት አግባብነት ያላቸው ድንጋጌዎች ተፇጻሚ
ይሆናለ።