Article text
ዝርዝር መዝገብ አዘገጃጀት
መክሰሩ ከሞት በኋላ ተገልጾ የንብረቱም ዝርዝር መዝገብ
ያልተዘጋጀ እንደሆነ፤ ወይም የንብረቱ ዝርዝር መዝገብ
፮፻፩
602 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ከመዘጋጀቱ በፉት ባለዕዲው የሞተ እንደሆነ የንብረት
ዝርዝሩ የሚዘጋጀው መዘጋጀቱን የሚቀጥለው ወራሾች
ወይም የኑዛዜው አስፇጻሚዎች በተገኙበት ወይም በአደራ
ደብዲቤ ወይም ተቀባዩ ለመቀበለ ማረጋገጫ ሉሰጥበት
በሚችል ላላ ማንኛውም ኤላክትሮኒክ መንገድ በሚገባ
ጥሪ ተደርጎላቸው ካልቀረቡ በላለበት ነው።