Article text
የማህበራት ውህደት ወይም መከፇል የሚፀናው፡፬፻፳፰
429 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በውህደቱ የተቋቋመው አዱሱ ማህበር ወይም
በመከፇለ የተቋቋሙት አዱሶቹ ማህበራት በንግድ
መዝገብ ከተመዘገቡበት ቀን ጀምሮ ይሆናል፤
፪/ ውህደቱ ወይም መከፇለ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ከተመለከቱት ሁኔታዎች ውጭ የተፇጸመ ከሆነ
በነባሩ ማህበር የመመስረቻ ጽሁፍ ላይ የሚደረገው
ለውጥ በንግድ መዝገብ ውስጥ ከገባበት ቀን ጀምሮ
ይሆናል።