Article text
፩/ አደራጆች ማህበሩ ትርፍ ማግኘት ከጀመረበት ጊዜ
አንስቶ ከማህበሩ የተጣራ ትርፍ ከሃያ በመቶ
ያልበለጠ ልዩ ጥቅም ከሦስት ዓመታት ላልበለጠ
ጊዜ ሉከፇላቸው ይችላል፤ የክፍያው መጠን፣
ክፍያ የሚፇጸምባቸው ዓመታት አመራረጥ እና
መሰል ዝርዝር ሁኔታዎች በመመስረቻ ጽሁፈ
ይወሰናል።
፪/ አደራጆችም በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀፅ
(፩) ከተመለከተው ውጭ ላላ ማንኛውም ዓይነት ልዩ
ጥቅም ከማህበሩ ሉያገኙ አይችለም።
፩፻፶፮
157 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ በዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ
(፩) እና
(፪) የተደነገገው
አደራጆች በባለአክሲዮንነት የሚያገኙትን ጥቅም
የሚያስቀር አይሆንም።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀፅ
(፩) መሰረት የሚሰጥ
ጥቅም በጥሬ ገንዘብ መከፇል አለበት፤ የአደራጆች
የድካም ዋጋ አክሲዮን በመስጠት መክፇል
አይቻልም።