Article text
፩/ መልሶ የማደራጀት ወይም የመክሰር ሥነ ሥርዓት
የከፇተው ፍርድ ቤት ሁለንም ሥነ ሥርዓቶች
ይቆጣጠራል፤ እንዱሁም ከተቆጣጣሪ ዲኛው ሥልጣን
ውጭ በሆኑ ጉዲዮች ላይ ትዕዛዞችን ይሰጣል፤
ተቆጣጣሪ ዲኛው በሰጣቸው ትዕዛዞች ላይ የሚቀርቡ
ይግባኞችን ይሰማል።
፪/ ፍርድ ቤቱ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፮፻ ንዐስ አንቀጽ
(፪) ውስጥ የተመለከቱትን ጉዲዮች ጨምሮ መልሶ
ከማደራጀት እና ከመክሰር ሥነ ሥርዓት ጋር
፬፻፷፰
469 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ግንኙነት ያላቸው ጉዲዮችን በሙለ የመስማት እና
ውሳኔ የመስጠት ሥልጣን አለው።