Article text
ላላ ስምምነት ካላደረጉ በስተቀር በወኪልነት
ለሚመራው ሥራ የተደረጉትን መደበኛ ወጪዎችና
፴፩
32 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለአንዲንድ ጉዲይ የተደረገውን ወጪ ወኪለ ይከፇለኝ
ብል ለመጠየቅ መብት የለውም፤ ሆኖም ወኪል
አድራጊው ላሰራቸው ሥራዎች ወኪለ የከፇላቸውን
ገንዘብ እንዱሁም በወኪል አድራጊው ትዕዛዝ
ያወጣቸውን ልዩ ወጪዎች ወኪል አድራጊው ለወኪለ
ሉከፍለው ይገባል።