Article text
፩/ የዚህ መጽሐፍ ጠቅላላ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ
ሆኖ ማህበሩ የሚፇርሰው ቀጥል በተመለከቱት
ምክንያቶች ነው፡፩፻፳፬
125 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሀ) ማህበሩ የተቋቋመው ላልተወሰነ ጊዜ ወይም
ከማህበሩ ሸሪክ በአንደ ዕድሜ ልክ ድረስ ከሆነ
ወይም በመመስረቻ ጽሁፈ ውስጥ የማፍረስ
መብት ተጠቅሶ እንደሆነ ማንኛውም ሸሪክ
በቅን ልቦና የስድስት ወራት የቅድሚያ
ማስጠንቀቂያ በመስጠት እንዱፇርስ
ሲጠይቅ፤
ለ) ከማህበሩ ሸሪኮች አንደ በአካል ጉዲት ወይም
በሕመም ወይም በማንኛውም ላላ ምክንያት
የማህበሩን ሥራ ለማከናውን ያልቻለ እንደሆነ፤
ሐ) በማህበሩ ሸሪኮች መካከል አብሮ ለመሥራት
የማያስችል አለመግባባት ሲፇጠር፤
መ) ከማህበሩ ሸሪኮች አንደ ሲሞት ወይም
የማህበርተኛው መክሰር በፍርድ ሲወሰን ወይም
ሸሪክ ለመሆን ችልታ ሲያጣ፣
ሰ) ከማህበሩ ሸሪክ የግል ገንዘብ ጠያቂዎች ያለውን
ድርሻ በሙለ ሲወስደ ወይም በቀሪው ድርሻ
እንዱቀጥል ላልች የማህበሩ ሸሪኮች
የማይስማሙ ከሆነ።
፩፻፳፭
126 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ላይ የተጠቀሰው
ቢኖርም ቀጥል በተጠቀሱት ምክንያቶች ማህበሩ
ሳይፇርስ ሉቀጥል ይችላል፡ሀ) ከሸሪኮች አንደ ማህበሩ እንዱፇርስ ጥያቄ
ሲያቀርብና ቀሪዎቹ ሸሪኮች የሸሪኩን ድርሻ
ከፍለው ማህበሩ እንዱቀጥል ሲስማሙ፤ወይም
ለ) ለሞተው ሸሪክ ወራሾች ወይም ችልታ ላጣው
ሸሪክ ሞግዚት ወይም ለከሰረው ሸሪክ ንብረት
ጠባቂ የሟችን ወይም ችልታ ያጣውን ሸሪክ
ወይም የከሰረውን ሸሪክ ድርሻ በመክፇል ማህበሩ
እንዱቀጥል ስምምነት ሲደረግ።