Article text
፩፻፴፮
137 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ኃላፉነቱ የተወሰነ የሽርክና ማህበር ማለት ሁለት
ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች የሙያና ለሙያው
ደጋፉ የሆነ አገልግልት ለመስጠት የሚያቋቁሙት
የማህበርተኞቹ ኃላፉነት በመዋጮዋቸው የተወሰነ
የንግድ ማህበር ነው።
፪/ ለዚህ ማህበር ዓላማ “የሞያ አገልግልት” ማለት
አግባብ ባለው አካል በተሰጠ የሞያ ፇቃድ መሰረት
የሚሰጥ አገልግልት ነው።
፫/ “ለሞያው ደጋፉ የሆነ አገልግልት” ማለት በአንድ
ወይም ከአንድ በላይ በሆኑ ሞያዎች ሥር ያለና
የሞያ አገልግልቱን ለመስጠት አስፇላጊ የሆነ
ተዛማጅ አገልግልት ነው።