Article text
፩/ ዕጩ ንብረት ጠባቂው ዕጩነቱን የተቀበለ መሆኑን
ሰነድችን ለማረጋገጥ ሥልጣን በተሰጠው አካል ፉት
ካላረጋገጠ በስተቀር፤ ባለ አንድ አባል ኃላፉነቱ
የተወሰነ የግል ማህበር ሉመሰረት አይችልም።
፪/ አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ለተለያዩ ባለ አንድ አባል
ኃላፉነታቸው የተወሰነ የግል ማህበራት የንብረት
ጠባቂ ሆኖ መመረጥ አይችልም።
፫፻፺
391 ____________________________________________________ የንግድሕግ