Article text
፩/ ሻጭ የንግድ መደብሩን ለገዢው ማስረከብ
አለበት።
፪/ ተቃራኒ የሆነ ስምምነት ከላለ በስተቀር የንግድ
መደብር ሽያጭ የንግድ መደብሩ ውስጥ
የሚካተቱን ነገሮች ሁለ ለገዢው መሸጥን
ያመለክታል።
፫/ ሻጭ የንግድ መደብሩን መልካም ስም ለገዢው
ለማስተላለፍ የሚያስችለ አስፇላጊ የሆኑ
ሰነድችንና መረጃዎችን ሁለ ለገዢው መስጠት
ይኖርበታል።
፸፰
79 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ የአዕምሮአዊ ንብረት መብቶች ማስተላለፍን
በተመለከተ አግባብነት ያላቸው የፍትሐ ብሕር
ሕግና የልዩ ሕግ ድንጋጌዎች ተፇፃሚ ይሆናለ።