Article text
ክርክሮች በአጠቃላይ መቋረጣቸው የሚያስከትላቸው
ውጤቶች
በመጠባበቂያ ጊዜው ወቅት፡፩/ የመክሰር ሥነ ሥርዓት ለመክፇት ማመልከቻ
የማቅረብ ግዳታ ይቋረጣል፤
፪/ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች የመክፇያ
ጊዜያቸው ሉፊጠን አይችልም፤
፫/ በቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች ላይ የሚታሰበው
ወለድ አግባብ ባለው ምጣኔ መሰረት መታሰቡን
ይቀጥላል፤
፬/ ገንዘብ ጠያቂዎች የቅድመ ኪሣራ የክፍያ
ጥያቄዎችን መከፇል በተመለከተ ማናቸውንም
የሕግ ክርክሮች አይጀምሩም፤
፭፻፲፭
516 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፭/ ገንዘብ ጠያቂዎች ማናቸውንም የቅድመ ኪሣራ
የክፍያ ጥያቄ ክፍያ መቀበል አይችለም።