Article text
የሚቀርብ ሀሳብ
የማህበሩን ዋና ገንዘብ ለመቀነስ የሚቀርብ ሀሳብ በጉዲዩ
ላይ ውሳኔ የሚሰጠው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ
ከመጠራቱ ቢያንስ ከአስራ አምስት ቀናት በፉት
፫፻፴፰
339 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በዲይሬክተሮች ቦርድ አማካኝነት ለኦዱተሮች መቅረብ
አለበት፤ ኦዱተሮችም ዋና ገንዘቡን መቀነስ ያስፇለገበት
ምክንያት እና በአቀናነሱ ሁኔታ ላይ ያላቸውን
አስተያየት ለጉባዔው ማቅረብ አለባቸው።