Article text
፩/ በልላ ሕግ በተለየ ሁኔታ ካልተደነገገ በስተቀር ስም
የተጻፇበት አክሲዮን ባለቤት የሚሆነው በማህበሩ ዋና
መሥሪያ ቤት በሚያዘው የባለአክሲዮኖች መዝገብ
ውስጥ አክሲዮኑ በስሙ የተመዘገበ ሰው ነው።
፪/ በልላ ሕግ በተለየ ሁኔታ ካልተደነገገ በስተቀር ስም
የተጻፇበት አክሲዮን ወደ ላላ ሰው የሚተላለፇው
አክሲዮኑን በመስጠትና በማህበሩ የባለአክሲዮኖች
መዝገብ አክሲዮኑን በተላለፇለት ሰው ስም
በማስመዝገብ ነው፤ ምዝገባው የአስተላለፇው ሰውና
የተላለፇለት ሰው ስም፣ አድራሻቸውን፣ የተላለፈት
አክሲዮኖች ብዛት፣ የተላለፈበት ቀን እና የአክሲዮኖቹ
፩፻፹፮
187 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መተላለፍ በማህበሩ የባለአክሲዮኖች መዝገብ የገባበትን
ቀን ማመልከት አለበት።