Article text
መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት የተሰጠው
ፍርድ በተላለፇ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ መልሶ
የማደራጀት ኃላፉው፡፩/ መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት ፍርድ
የተሰጠበትን ቀን፤
፪/ የተቆጣጣሪ ዲኛውን እና የመልሶ ማደራጀት
ኃላፉውን ስም፤
፭፻፯
508 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች የሚቀርቡባቸውን
ሁኔታዎች፤ የያዘ ማሳወቂያ ለሚታወቁ የባለዕዲው
ገንዘብ ጠያቂዎች በሙለ በአደራ ደብዲቤ ወይም
ተቀባዩ ለመቀበለ ማረጋገጫ ሉሰጥበት በሚችል
ላላ ማንኛውም ኤላክትሮኒክ መንገድ ይልካል።