Article text
፭፻፺፮
597 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፴ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት
የሑሳብ ሰነድችና መዝገቦች ታሽገው እንደሆነ
ተቆጣጣሪ ዲኛው እና ተገቢው ባለሥልጣን እሽጉን
አንስተው ሰነድቹንና መዝገቦቹን ከዘጓቸው በኋላ
ለከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ማስረከብ አለባቸው፤
እንዱሁም ሰነድቹና መዝገቦቹ የሚገኙበትን ሁኔታ
ያመለክታለ።
፪/ የመክፇያ ጊዜያቸው አጭር የሆኑትን፤ እሺታ
ማግኘት ወይም የአጠባበቅ ተግባር
የሚያስፇልጋቸውን በቦርሳው ውስጥ የሚገኙትን
የንግድ ወረቀቶች አግባብነት ያለው ባለሥልጣን
ከእሽጉ ውጭ በማድረግ ዝርዝራቸውን ከጻፇ በኋላ
ገንዘቡ ገቢ እንዱደረግ ወይም አስፇላጊው
እንዱፇጸም ለከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ያስረክባል፤
የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ የወረቀቶቹን ሁኔታ
የሚያሳይ መግለጫ አዘጋጅቶ ለፍርድ ቤቱ
ያስገባል።