Article text
፩/ አደራጆች ለማህበሩ ምስረታ የሚያስፇልጉ
ሁኔታዎች እንደተሟለ የምስረታ ሂደቱ በውጭ
ኦዱተር እንዱመረመር ማድረግ አለባቸው።
፪/ የኦዱት ምርመራው የሚከተለትን ማካተት
ይኖርበታል፡ሀ) አደራጆች የአክሲዮን ማህበር ለመመስረት
በሕጉ የተቀመጠውን የአደራጅነት መስፇርት
የሚያሟለ ስለመሆኑ፤
ለ) የማህበሩ ዋና ገንዘብ በሙለ የተፇረመ
ስለመሆኑ፤
ሐ) የዓይነት መዋጮዎች ለማህበሩ ገቢ
ስለመደረጋቸው፣ እንዱሁም ዋጋቸው በባለሙያ
የተገመተና ግምቱም ትክክለኛ ስለመሆኑ፤
፩፻፷፭
166 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መ) አክሲዮን ለመግዛት ከፇረሙ ሰዎች
የተሰበሰበው ገንዘብ በትክክል በማህበሩ ስም
በተከፇተው የባንክ ሑሳብ ውስጥ ገቢ የተደረገ
ስለመሆኑ፤
ሰ) ላልች የአክሲዮን ማህበር ለመመስረት በሕግ
እና በመመስረቻ ጽሁፍ የተቀመጡ መስፇርቶች
የተሟለ ስለመሆኑ።
፫/ የኦዱት ሪፖርቱ በኦዱተሩ አማካኝነት ለፇራሚዎች
ጉባዔ ቀርቦ መጽደቅ አለበት።
፬/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) ሥር የተዘረዘሩት
መስፇርቶች መሟላታቸው በኦዱት ምርመራ
ካልተረጋገጠ ማህበሩ ሉመዘገብ አይችልም።
፭/ የዓይነት መዋጮው የማይንቀሳቀስ ንብረት ወይም
በሕግ የስም ዝውውርና የንብረት ባለቤትነት ማስረጃ
የሚያስፇልገው ላላ ንብረት የሆነ እንደሆነ ንብረቱ
በአደራጆች ወይም እንደነገሩ ሁኔታ በመስራቾች
ይዞታ ውስጥ መግባቱ በቂ ነው።