Article text
ነገሮች
እያንዲንደ አክሲዮን የሚከተለትን መያዝ አለበት፡፩/ የአክሲዮኑ መለያ ቁጥር፣ ቅደም ተከተል፤
፪/ ማህበሩ ቦርድ ካለው የዲይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ
ከላለው ደግሞ የሥራአሲኪያጁን ፉርማ፤
፫/ የማህበሩን ስም፣ ዋና መሥሪያ ቤትና ማህበሩ
የሚቆይበትን ጊዜ፤
፬/ የማህበሩን ዋና ገንዘብና አክሲዮኑ የወጣበትን ዋጋ
መጠን፤
፫፻፷፯
368 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፭/ የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፈ የተፇረመበትን ቀን፣
ማህበሩ በንግድ መዝገብ የተመዘገበበትን ቀንና
ቦታ፤
፮/ ላልች አስፇላጊ የሆኑ መረጃዎችን።