Article text
ድርጅት በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ የመሸጥ
አፈጻጸም
፩/ በፍርድ ቤቱ መጽደቁን ተከትል መልሶ የማደራጀት
ኃላፉው የባለቤትነት ማስተላለፉያ ውልን ጨምሮ
አስፇላጊ የሆኑ ውልች በሙለ እንዱፇጸሙ
ያመቻቻል፤ እንዱሁም በንግድ ሥራ እንቅስቃሴ
ላይ ያለ ድርጅት በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ
መተላለፈን ተግባራዊ ለማድረግ አስፇላጊ የሆኑ
ቅድመ ሁኔታዎችን በሙለ ያሟላል።
፪/ በንግድ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ ያለ ድርጅት
በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ በሽያጭ ከመተላለፈ በፉት
የሽያጩ አካል ያልሆኑ ንብረቶች ይሸጣለ፤
እንዱሁም ያልተዘዋወሩ ሰራተኞች ይሰናበታለ፤
ከሽያጩ የሚገኘው ገንዘብ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፹፮
፭፻፷፪
563 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ውስጥ በተቀመጡት የቅደም ተከተል ደንቦች
መሰረት ለገንዘብ ጠያቂዎች ይከፊፇላል።