Article text
፩/ የዲይሬክተሮች ቦርድ ከአባላቱ ለአንደ ወይም
ለተወሰኑት በአንድ ወይም ከዛ በላይ በሆኑ ጉዲዮች
፪፻፩
202 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ማህበሩን እንዱወክለ እንዱሁም ላላ ሥራ እንዱሰሩ
የተለየ ኃላፉነት ሉሰጣቸው ይችላል።
፪/ ቦርደ አስፇላጊ መስል በታየው ጊዜ ሁለ ከአባላቱ
መካከል ጉዲዮችን መርምረው የመፍትሕ ሐሳብ
የሚያቀርቡ ኮሚቴዎችን ማቋቋም ይችላል፤ ቦርደ
ለራሱ የተሰጠውን የሥልጣን ገደብ ሳያልፍ
የሚያቋቁማቸውን ኮሚቴዎች አባላት መምረጥ እና
ሥልጣናቸውን መወሰን ይችላል።
፫/ የዲይሬክተሮች ቦርድ የኦዱት ኮሚቴ ማቋቋም አለበት፤
የኦዱት ኮሚቴ አባል መሆን የሚችለት የቦርደ አባላት
ብቻ ናቸው፤ ሆኖም በማህበሩ የሥራ አመራር
(ኤክስኪዩቲቭ) ተሳታፉ የሆኑ የቦርድ አባላት የኦዱት
ኮሚቴ አባላት መሆን አይችለም፤
፬/ በቦርደ ተቃራኒ የሆነ መመሪያ እስካልተሰጠው ድረስ
በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) እና
(፫) መሰረት
የሚቋቋመው ኮሚቴ የቦርድ አባል ያልሆኑ
ባለሞያዎችን ሀሳብ መጠየቅ ይችላል።