Article text
፩/ የተቀጥላ ኩባንያ የሥራ አመራር ወይም ዲይሬክተር
በእናት ኩባንያው በተሰጠ መመሪያ አማካኝነት
ሆነም አልሆነ ከተቀጥላ ኩባንያው ጥቅም ተፃራሪ
ልባል የሚችል ውሳኔ በመወሰኑ የተጣለበትን
፬፻፲፫
414 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እምነት ወይም ኃላፉነት እንዲልተወጣ
የማያስቆጥረው፦
ሀ) ውሳኔው በአጠቃላይ ቡድኑን የሚጠቅም ከሆነ፤
ለ) የሥራ አመራሩ የጥቅም መጓደል ወይም
ጉዲት ምክንያታዊ በሆነ ጊዜ ውስጥ ይገኛል
በሚባል ጥቅም ይካካሳል ብል ከገመተ እና
ይኸውም ግምት የሥራ አመራሩ በጊዜው
በነበረው መረጃ ላይ መሰረት አድርጎ ብቻ
ሳይሆን ውሳኔውን ለመወሰን አስፇላጊ የሆኑ
ግብዓቶችን በሚጠበቅበት ደረጃ አሰባስቦ
ከሆነ፤
ሐ) የጥቅም መጓደለ ወይም ጉዲቱ የኩባንያውን
ዘለቄታዊ ህልውና አደጋ ላይ የማይጥለው
ሲሆን፤ ብቻ ነው።
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩)
(ለ) ሙለ ለሙለ
በባለቤትነት የተያዘ ተቀጥላ ኩባንያን በተመለከተ
ተፇጻሚ አይሆንም።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተው
ያልተሟላ እንደሆነ የተቀጥላ ኩባንያው የሥራ
፬፻፲፬
415 ____________________________________________________ የንግድሕግ
አመራር የእናት ኩባንያውን ትዕዛዞች እና
መመሪያዎች ላለመቀበል ወይም ላለመፇጸም
ይችላል።