Article text
፩/ አንድ ባለአንድ አባል ኃላፉነቱ የተወሰነ የግል
ማህበር ላላ ባለአንድ አባል ኃላፉነቱ የተወሰነ የግል
ማህበር ሉያቋቁም አይችልም።
፪/ ማንኛውም በጉዲዩ ያገባኛል የሚል ወገን በዚህ
አንቀጽ በንዐስ አንቀጽ
(፩) ሥር የተደነገገውን
በመተላለፍ የተመሰረተ ማህበር እንዱፇርስ ማህበሩ
በተቋቋመበት ሥፍራ ሥልጣን ላለው ፍርድ ቤት
ሉያመለክት ይችላል።
፫/ በዚህ አንቀጽ በንዐስ አንቀጽ
(፪) ሥር የተደነገገው
ቢኖርም፤ በንዐስ አንቀጽ
(፩) ላይ የተመለከተውን
፫፻፺፩
392 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ክልከላ በመተላለፍ ሦስተኛ ወገኖች ላይ
ለሚደርሰው ጉዲት አባለና ማህበሩ በአንድነትና
በተናጠል ኃላፉ ናቸው።