Article text
ባለዕዲው በተለይም የንግደን መደብር ወደላላ ቦታ
በማዛወሩ፣ ወይም የንግደ መደብር ሥራ
የሚከናወንበትን ቦታ ኪራይ ባለመክፇለ፤ ወይም
የሸቀጦቹ ብዛት እየቀነሱ እንዱሄደ በማድረግ የንግደን
መደብር ዋጋ እንዱቀንስ ካደረገ ወይም ዋጋው
፺፪
93 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ይቀንሳል ተብል ከተገመተ ማናቸውም ገንዘብ ጠያቂ
አዱስ ዋስትና እንዱሰጠው መጠየቅ ይችላል፤ ባለዕዲው
አዱስ ዋስትና ካላቀረበ ከባለዕዲው ላይ የሚፇልገው
ገንዘብ ወዱያውኑ እንዱከፇለው ፍርድ ቤቱን መጠየቅ
ይችላል።