Article text
ተቆጣጣሪ ቦርደ የሚከተለት ሥልጣንና ተግባራት
ይኖሩታል፡፩/ ለሥራው አስፇላጊ የሆኑ ሰነድችንና ላልች
መረጃዎችን የማስቀረብ እና የመመርመር፤
፪/ የዲይሬክተሮች ቦርድ ጠቅላላ ጉባዔ ለመጥራት
ካልቻለ ወይም ፇቃደኛ ሳይሆን ሲቀር ስብሰባ
የመጥራትና የመምራት፤
፫/ በዲይሬክተሮች ቦርድ ስብሰባ ላይ የመገኘት እና
ያለድምፅ የመሳተፍ እና ሀሳብ የመስጠት፤
፬/ ማህበሩን የሚጏደ ተግባራት መፇጸማቸዉን ባወቀ
ወይም በጠረጠረ ጊዜ ጉዲዩን የመመርመር ወይም
እንዱመረመር የማድረግ፤ እንደአስፇላጊነቱም ክስ
እንዱመሰረት አስፇላጊውን እርምጃ የመውሰድ፤
፪፻፴፭
236 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፭/ የማህበሩ ዲይሬክተሮችና ላልች የአመራር አባላት
ኃላፉነታቸውን በአግባቡ እየተወጡ መሆናቸዉን
የመቆጣጠር፣ የማህበሩን ጥቅም የሚጏዲ ተግባር
እየፇፀሙ መሆኑ ሲረጋገጥ ይኸው ተግባር
እንዱታረም የመጠየቅ፣ ሥራቸውን በአግባቡ
የማይወጡትን ከኃላፉነታቸው እንዱነሱ እንደ
ሁኔታው ለማህበሩ የዲይሬክተሮች ቦርድ ወይም
ለማህበሩ ጠቅላላ ጉባዔ ሀሳብ የማቅረብ፤
፮/ የማህበሩን የፊይናንስ ጉዲዮች የመቆጣጠርና
እንዱመረመሩ የማድረግ፤
፯/ ለጠቅላላ ጉባዔው ሪፖርት የማቅረብ፤ እና
፰/ ላልች በመመስረቻ ጽሁፍ ወይም በጠቅላላ ጉባዔው
ውሳኔ የሚሰጡትን ተግባራት የማከናወን።