Article text
፩/ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም በባለአክሲዮኖች
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ በአክሲዮኖች
ዝውውር ላይ ገደብ ሉደረግ ይችላል።
፪/ አክሲዮኖች ከመተላለፊቸው በፉት የዲይሬክተሮች
ቦርድ ፇቃድ እንዱጠየቅ በመመስረቻ ጽሁፈ
፩፻፸፱
180 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ወይም በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ሉወሰን ይችላል።
ሆኖም ውሳኔው ውጤት የሚኖረው፡ሀ) አክሲዮኖችን መልሶ የመግዛት የቅድሚያ
መብት ለማህበሩ ወይም ለባለአክሲዮኖቹ
የተጠበቀ ከሆነ ፤እና
ለ) መብቱ የሚሰራበት ሁኔታና የአክሲዮኖቹ
መግዣ ዋጋ ቀድሞ የተወሰነ ከሆነ፤
ነው።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) እና
(፪) መሰረት
የሚደረግ ገደብ አክሲዮን ማስተላለፍን የሚከለክል
ወይም አክሲዮን ለማስተላለፍ በሚፇልገው
ባለአክሲዮን ላይ ከባድ ጉዲት የሚያደርስ መሆን
የለበትም።
፬/ ቅድሚያ የመግዛት መብት የተሰጠው ለማህበሩ
ከሆነ የአክሲዮኖቹ ዋጋ የሚከፇለው ከመጠባበቂያ
ገንዘብ ላይ ወይም ከተጣራ ትርፍ ላይ መሆን
አለበት።
፩፻፹
181 ____________________________________________________ የንግድሕግ