Article text
ሥርዓት
የሚከተለት ድንጋጌዎች እንደ ተጠበቁ ሆነው በዚህ ሕግ
አንቀጽ ፮፻፵፱ (ለገንዘብ ጠያቂዎች ስለሚሰጥ ማስታወቂያ)
እና በዚህ ሕግ ከአንቀጽ ፮፻፷፪ እስከ አንቀጽ ፮፻፸ (የቅድመ
ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎችን ስለ ማቅረብ እና መመርመር)
የተደነገጉት በዚህ ምዕራፍ ፭ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ
ጥያቄዎችን በማቅረብ እና በመመርመር ላይ ተፇጻሚ
ይሆናለ። በተለይም የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ በኪሣራ
ስነ-ሥርአት ውስጥ የመልሶ ማደራጀት ኃላፉው ያለው
ሥልጣን ይኖረዋል።
፮፻፳፬
625 ____________________________________________________ የንግድሕግ