Article text
ለዕዲ ማስያዣነት የዋለ ንብረቶች ከተሸጡ በኋላ
ከሽያጩ ከተገኘው ገንዘብ ላይ የሚቀረው ገንዘብ
በሚከተለው የክፍያ ቅደም ተከተል መሰረት ልዩ
መብት ላላቸው እና ዋስትና ለላላቸው ገንዘብ
ጠያቂዎች ይከፊፇላል፡፩/ ሥነ ሥርዓቱን ለማስፇጸም የወጡ ወጪዎች፤
፪/ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ በማዋቀር ማዕቀፍ ውስጥ
የቀረበ አዱስ ገንዘብ፤
፫/ መልሶ በማደራጀት ማዕቀፍ ውስጥ የቀረበ አዱስ
ገንዘብ፤
፬/ በመክሰር ማዕቀፍ ውስጥ ተፇቅድ የቀረበ አዱስ
ገንዘብ፤
፭/ የአዱስ እና በሂደት ላይ ያለ ውልች ገንዘብ
ጠያቂዎችን ጨምሮ የድህረ-ኪሳራ ገንዘብ
ጠያቂዎች፤
፮፻፴፱
640 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፮/ የሰራተኞች እና የማህበራዊ ዋስትና ባለሥልጣናት
የክፍያ ጥያቄዎች፤
፯/ ለመንግስት ታክሶች እና ቀረጦችን ቀንሶ ከያዘ ባለዕዲ
ላይ ከሚጠየቁት ውጭ ለፋደራል፣ ለክልል እና
ለአካባቢ የመንግስት ባለሥልጣን አካላት መከፇል
ያለባቸው ታክሶች እና ቀረጦች (ነገር ግን ወለድ እና
ቅጣትን ሳይጨምር)፤
፰/ ለከሰረው ሰው እና ለቤተሰቡ ቀለብ እንዱውለ
የታዘዙ ገንዘቦች፤
፱/ ላልች ልዩ መብት ያላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች፤
፲/ ዋስትና የላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች፤
፲፩/ በባለዕዲው ላይ የተጣለ ቅጣቶች።