Article text
፩/ ተቃውሞ ያለው ገንዘብ ጠያቂ መልሶ የማደራጀት
ዕቅደን በሚያጸድቀው ፍርድ ወይም በንግድ ሥራ
እንቅስቃሴ ላይ ያለ ድርጅት በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ
እንዱሸጥ በተሰጠው ፍርድ ላይ ይግባኝ ሉያቀርብ
ይችላል።
፪/ ባለዕዲው መልሶ የማደራጀት ዕቅደን ውድቅ
በሚያደርገው ፍርድ ወይም የንግድ ሥራ
፭፻፷፫
564 ____________________________________________________ የንግድሕግ
እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ
መሸጡን ውድቅ በሚያደርገው ፍርድ ላይ ይግባኝ
ሉያቀርብ ይችላል።
፫/ የተላለፈ ውልች ተዋዋይ ወገኖች የንግድ ሥራ
እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ
እንዱሸጥ በተሰጠው ፍርድ ላይ ይግባኝ ሉያቀርቡ
ይችላለ፤ ነገር ግን ይግባኝ ማቅረብ የሚችለት
ውልቹ መተላለፊቸውን በተመለከተ ብቻ ነው።
፬/ ለባለዕዲው፣ መልሶ ለማደራጀት ኃላፉው እና የሥነ
ሥርዓቱ አካል ለሆኑ ወገኖች በሙለ ስለ ይግባኙ
ማሳወቂያ ይሰጣቸዋል።
፭/ መልሶ የማደራጀት ዕቅደን በሚያጸድቅ ውሳኔ ላይ
ይግባኝ መቅረቡ የዕቅደን አፇጻጸም መታገድ
አያስከትልም።
፮/ መልሶ የማደራጀት ዕቅደን በመቃወም የቀረበ
ይግባኝ አዎንታዊ ውጤት ያገኘ እንደሆነ ፍርድ
ቤቱ፡ሀ) እንደ ሁኔታው ግልጽ የሆነ የሥርዓት ጥሰት
ወይም “የገንዘብ ጠያቂዎች የተሻለ ጥቅም”
፭፻፷፬
565 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሚለው መስፇርት ላይ የተፇጸመ ጥሰት
በሚኖርበት ጊዜ መልሶ የማደራጀት ዕቅደን
ሉተው፤ ወይም
ለ) ዕቅደን ሉያጸድቅ እና ጉዲት ለደረሰበት ወገን
ካሣ ሉሰጥ፤ ይችላል።
፯/ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ወገን መልሶ የማደራጀት
ዕቅደ እንዱቋረጥ በተሰጠው ውሳኔ ላይ ይግባኝ
ሉያቀርብ ይችላል።
፰/ በዚህ አንቀጽ መሰረት የሚቀርቡ ይግባኞች መልሶ
የማደራጀት ዕቅደን የሚያጸድቀው ወይም ውድቅ
የሚያደርገው ፍርድ በተሰጠ በሃያ ቀናት ውስጥ
መቅረብ አለባቸው።