Article text
የቀረበን አቤቱታ ውድቅ በሚያደርግ ፍርድ ላይ ይግባኝ
ስለማቅረብ
፩/ ባለዕዲው፣ ማንኛውም ገንዘብ ጠያቂ ወይም ዐቃቤ
ሕግ ፍርደ በተሰጠ በአስር ቀናት ውስጥ መልሶ
የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ለመክፇት የቀረበን
አቤቱታ ውድቅ በሚያደርገው ፍርድ ላይ ይግባኝ
ማቅረብ ይችላለ።
፪/ ይግባኙ በተፊጠነ ሥነ ሥርዓት ተሰምቶ በሁለት
ወራት ውስጥ ውሳኔ ይሰጥበታል እንዱሁም ፍርደ
ወዱያውኑ ተፇጻሚ ይሆናል።