Article text
፩/ የተፇጥሮ ሰው የሆነ አንድ የከሰረ ሰው ያልተከፇለ
ዕዲ ቢኖርም የመክሰር ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት
ፍርድ ከተሰጠበት ቀን አንስቶ ሦስት ዓመት በኋላ
ከዕዲዎቹ ሁለ ነጻ ይሆናል።
፪/ የሚከተለት ነጋዳዎች በንዐስ አንቀጽ
(፩) በተመለከተው መሰረት ከዕዲ ነጻ አይሆኑም፡ሀ) ከመክሰር ጋር በተያያዘ ወንጀል ጥፊተኝነቱ
የተረጋገጠ ነጋዳ፤
ለ) ንብረት ስለመደበቁ ወይም ስለማሸሹ ማስረጃ
የቀረበበት ነጋዳ፤
፮፻፶
651 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሐ) በመክሰር ሥነ ሥርዓት ሂደት ውስጥ
ያልተባበረ ወይም በቅን ልቦና ግዳታውን
ያልተወጣ ነጋዳ፤ ወይም
መ) የመክሰር ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት ፍርድ
ከመሰጠቱ በፉት በአምስት ተከታታይ
ዓመታት ውስጥ መክሰሩ የተነገረ ነጋዳ።
፫ የሚከተለት ዕዲዎች ነጻ አይደረጉም፡ሀ) ታክሶች፣ ቀረጦች እና ቅጣቶች እንዱተው
የሚፇቅደ ላልች ሕጎች ተፇጻሚነት እንደ
ተጠበቀ ሆኖ ከታክሶች እና ከቀረጦች ጋር
ግንኙነት ያላቸው ዕዲዎች፤
ለ) ከጋብቻ መፍረስ የሚመነጩ ዕዲዎች፣ ቀለብ፤
እና
ሐ) የወንጀል ቅጣቶች።