Article text
፩/ ሑሳብ አጣሪዎች የማህበሩ ዕዲ ከተከፇለ በኋላ
ከተረፇው ንብረት ላይ እያንዲንደ አክሲዮን ከመቶኛ
ምን ያህል ሉደርሰው እንደሚችል የሚያሳይ
የመጨረሻ የሀብትና ዕዲ ሑሳብ መግለጫ ማዘጋጀት
አለባቸው።
፫፻፶፬
355 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በመመስረቻ ጽሁፈ ተቃራኒ ስምምነት ከላለ
በስተቀር፤ ሑሳብ አጣሪዎች የአክሲዮኖቹ ዋጋ ሙለ
በሙለ መከፇላቸውንና ከአክሲዮኖቹ ጋር የተያያዙ
ቀዲሚ መብቶችን ግምት ውስጥ በማስገባት በዚህ
አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ላይ የተመለከተውን የድርሻ
ክፍፍል ይወስናለ።
፫/ ሑሳብ አጣሪዎች የፇረሙበት የሀብትና ዕዲ ሑሳብ
መግለጫ እና የኦዱተሮች ሪፖርት በንግድ እና
ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ወይም አግባብ ባለው ላላ
የመንግስት አካል ዘንድ መቀመጥ አለበት።
፬/ ማንኛውም ባለአክሲዮን በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፫) በተደነገገው መሰረት መግለጫው ከተቀመጠበት
ጊዜ ጀምሮ ባለት ሦስት ወራት የመጨረሻው
የሀብትና ዕዲ ሑሳብ መግለጫ ውድቅ እንዱደረግ
ተቃውሞውን ለፍርድ ቤት ማቅረብ ይችላል፤
ማመልከቻው የሚታየው የሦስት ወሩ የጊዜ ገደብ
ካለቀ በኋላ ሲሆን ብዙ ማመልከቻዎች ካለም
በአንድነት ይታያለ፤ ፍርድ ቤቱ በቀረቡት ጉዲዮች
ላይ የሚሰጠው ውሳኔ በላልች ባለአክሲዮኖች ላይም
ተፇጻሚ ይሆናል።
፫፻፶፭
356 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፭/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፬) በተመለከተው የጊዜ
ገደብ ውስጥ አቤቱታ ያልቀረበ እንደሆነ የሀብትና ዕዲ
ሑሳብ መግለጫው እንደጸደቀ ይቆጠራል።