Article text
፩/ አንድ የንግድ መደብር ከተሸጠ ወይም ከተከራየ
የቀድሞ ነጋዳ ምዝገባ እስካልተሰረዘ ድረስ ገዥው
ወይም ተከራዩ ሉመዘገብ አይችልም።
፶፪
53 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌ ቢኖርም
የንግድ መደብሩን የሸጠው ወይም ያከራየው ነጋዳ
ከአንድ በላይ የንግድ መደብሮች ያለት ከሆነ እና
የሸጠው ወይም ያከራየው የተወሰኑትን የንግድ
መደብሮች ብቻ ከሆነ ነጋዳው ከንግድ መዝገብ
አይሰረዝም፤ በንግድ መዝገብ ውስጥ ስለተሸጠው
ወይም ስለተከራየው መደብር የገባው መረጃ ብቻ
ይሰረዛል።