Article text
ከሚከተለት ውስጥ አንደ የተፇጸመ እንደሆነ ቅርንጫፈ
ከንግድ መዝገብ ውስጥ መሰረዝ አለበት፡፩/ የቅርንጫፈ ባለቤት የሆነው የውጭ አገር የግል
ድርጅት፣የንግድ ማህበር ወይም ላላ ተመሳሳይ
ድርጅት ከፇረሰ፤
፪/ ቅርንጫፈ ከተዘጋ፤
፬፻፵
441 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ ቅርንጫፈ ሥራ አስኪያጅ ከላለው እና ቦታው ክፍት
ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ ይህ ሁኔታ በስድስት ወራት
ወስጥ ካልተስተካከለ፤
፬/ ሥራ አስኪያጁ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፭፻፹፪ መሰረት
በንግድ መዝገብ ውስጥ ማስገባት ያለበትን የውጭ
አገር የግል ድርጅት፣ የንግድ ማህበር ወይም ላላ
ተመሳሳይ ድርጅት የሑሳብ ሰነድች በምክንያታዊ
ፍጥነት በንግድ መዝገብ ውስጥ ካላስገባ፤ እና
፭/ ከቅርንጫፈ ገንዘብ የመጠየቅ መብት ያለው ሰው
የቅርንጫፈ ባለቤት የሆነው የውጭ አገር የግል
ድርጅት፣ የንግድ ማህበር ወይም ላላ ተመሳሳይ
ድርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሀብት ዕዲውን
ለመክፇል በቂ ሆኖ እንዲልተገኘ ያረጋገጠ እንደሆነ።