Article text
፩፻፲፬
115 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ለማህበሩ የተከፇለው መዋጮ ንብረት ከሆነ
በንብረቱ ላይ ሉደርስ የሚችል አደጋ በፍትሐ
ብሕር ሕጉ ሽያጭን በተመለከቱት ድንጋጌዎች
መሰረት ለማህበሩ ይተላለፊል።
፪/ ለማህበሩ የተከፇለው መዋጮ በንብረት የመጠቀም
መብት ብቻ ከሆነ በንብረት ጥቅሙ ላይ ለሚደርስ
አደጋ አደጋው በማህበሩ ጥፊት የደረሰ አስካልሆነ
ድረስ ያዋጣው ሸሪክ ኃላፉ ይሆናል።