Article text
በሙለ አስቀድሞ የተከፇለ፣ በአክሲዮን የተከፊፇለ
እና ባለአክሲዮኖች መዋጯቸውን ገቢ እስካደረጉ
ድረስ ለማህበሩ ዕዲ ኃላፉ የማይሆኑበት የንግድ
ማህበር ነው።
፪/ የማህበሩን አክሲዮኖች ለሕዝብ ክፍት በሆነ ገበያ
መሸጥ አይቻልም።
፫፻፷
361 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫ የዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌ ቢኖርም፤
ወሳኝ ድምፅ ያለው ባለአክሲዮን ተጠያቂነትን
በተመለከተ በዚህ ሕግ በአንቀጽ ፪፻፺፭ ሥር
የተደነገገው ተፇጻሚነት ይኖረዋል።
፬/ የማህበሩ ባለአክሲዮኖች ቁጥር ከሁለት ማነስ
ከሃምሳ ሰዎች መብለጥ አይችልም።
፭ ማህበሩ የሚተላለፈ የግዳታ ወረቀቶችን ማውጣት
አይችልም።