Article text
ባለሞያውን ስለመተካት
፬፻፹
481 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ሥነ ሥርዓቱ በሚካሄድበት ወቅት በማንኛውም ጊዜ
ማንኛውም ገንዘብ ጠያቂ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ
የማዋቀር ዘርፍ ባለሞያው እንዱተካ አቤቱታ
ሉያቀርብ ይችላል።
፪/ ፍርድ ቤቱ አቤቱታውን በራሱ ሥልጣን ሉፇቅድ
ይችላል።
፫/ በንዐስ አንቀጽ
(፪) ውስጥ የተመለከተው ቢኖርም
ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ሥነ ሥርዓቱ
ከሚመለከታቸው አጠቃላይ የክፍያ ጥያቄዎች
ውስጥ ሁለት ሦስተኛው ያላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች
እንዱሾም የሚደግፈ ከሆነ ፍርድ ቤቱ አቤቱታውን
በመፍቀድ አመልካቹ ይሾም ብል ያቀረበውን
ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዘርፍ ባለሞያ
ይሾማል።