Article text
፩/ የማህበሩ ዋና ገንዘብ እንዱያድግ የሚወስነው
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፵፰
፣ ፬፻፵፱ እና ፬፻፶ የተደነገጉት ሁኔታዎች በሙለ
ወይም በከፉል ተፇፃሚ እንዲይሆኑ ለማድረግ
የሚችለው፡ሀ) የማህበሩ ዋና ገንዘብ እንዱያድግ እና የቀደምትነት
መብት እንዱቀር ያስፇለገበትን ምክንያት፣
አዱሶቹን አክሲዮኖች የሚከፊፇሎቸው
ባለአክሲዮኖች እና ለእያንዲንዲቸው
የሚደርሳቸውን የአክሲዮን ብዛት፣ የወጡበትን
ዋጋ እና ዋጋው የተወሰነበትን መነሻ የሚገልጽ
የዲይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርት፤እና
፫፻፴፩
332 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) የዲይሬክተሮች ቦርድ ሪፖርትን ትክክለኛነት
የሚያረጋግጥ የኦዱተሮችን ሪፖርት፤
ከመረመረ በኋላ ይሆናል።
፪/ አዱስ አክሲዮኖችን የሚከፊፇለ ሰዎች ለነሱ ጥቅም
ሲባል በዚህ ሕግ ከአንቀጽ ፬፻፵፰ እስከ ፬፻፶
የተመለከቱ ድንጋጌዎችን ተፇጻሚነት ቀሪ
በሚያደርግ ጉባዔ ላይ ድምፅ መስጠት አይችለም።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) እና
(፪) መሰረት
ለሚሰጠው ውሳኔ የሚያስፇልገው ምልዓተ ጉባዔና
የድምፅ ብልጫ የሚሰላው አዱሶቹን አክሲዮኖች
በመግዛት የሚከፊፇለ ሰዎች ያሎቸውን ወይም
የወከሎቸውን አክሲዮኖች ሳይጨምር የማህበሩን
ዋና ገንዘብ በሚሸፍኑት አክሲዮኖች መሰረት
ይሆናል።