Article text
፩/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው የቅድመ ኪሣራ የክፍያ
ጥያቄዎችን እና የዋስትና መብቶችን
፭፻፳፭
526 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ትክክለኛነት፣ መጠን እና በጊዜው መቅረባቸውን
ያረጋግጣል።
‹
፪/ ባለዕዲው ለማረጋገጥ አስፇላጊ የሆኑ ሰነድችን እና
መረጃዎችን በሙለ መልሶ ለማደራጀት ኃላፉው
ማቅረብ ይኖርበታል።
፫/ የክፍያ ጥያቄ መኖሩ መልሶ በማደራጀት ኃላፉው
የሚጣራ ከሆነ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው በአደራ
ደብዲቤ ወይም ተቀባዩ ለመቀበለ ማረጋገጫ
ሉሰጥበት በሚችል ላላ ማንኛውም ኤላክትሮኒክ
መንገድ ለገንዘብ ጠያቂው ያሳውቃል፤ ገንዘብ
ጠያቂውም ጥያቄው በደረሰው በስምንት ቀናት
ውስጥ ለጥያቄው መልስ መስጠት አለበት፤ መልሶ
የማደራጀት ኃላፉው የክፍያ ጥያቄዎችን በሙለ
ወይም በከፉል ሉቀበል ይችላል።
፬/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው በግልጽ ያልተቀመጠ
መጠን ያላቸው የክፍያ ጥያቄዎችን ወይም
አፇጻጸማቸው ቅድመ ሁኔታ ያለው ዕዲዎችን
በጊዜያዊነት ሉቀበል ይችላል።
፭፻፳፮
527 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፭/ የመጨረሻው የተረጋገጡ እና ተቀባይነት ያገኙ
የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች ዝርዝር መልሶ
በማደራጀት ኃላፉው ይፇርምበታል።
፮/ የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች እና ዋስትናዎች
በጊዜ መቅረባቸውን በተመለከተ የተነሱ ቅሬታዎች
በተመለከተ የማደራጀት ኃላፉው በሰጠው ውሳኔ
ላይ ውሳኔው በተሰጠ በአስር ቀናት ውስጥ
በተቆጣጣሪ ዲኛው ይወሰናል።
፯/ የፍርድ ቤቱ መዝገብ ቤት ሹም ተቀባይነት ያገኙ
የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎችን እና የዋስትና
መብቶችን በሙለ የያዘውን መጨረሻውን ዝርዝር
የሚመለከታቸው አካላት በሙለ ማግኘት እንዱችለ
ያደርጋል።