Article text
፩/ የንግድ እና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር አገር ዓቀፍ
ተፇጻሚነት ያለው ማዕከላዊ የንግድ ምዝገባ የመረጃ
ቋት ያደራጃል፤ ያስተዲድራል።
፪/ የመረጃ ቋቱ በዘመናዊ የኢንፍርሜሽን ቴክኖልጂ
የተደራጀና በሚኒስቴሩ ድረ-ገጽ በኩል ለሕዝብ
ክፍትና ተደራሽ መሆን አለበት።
፫/ የንግድ እና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር የሚከተለትን
ተጨማሪ ተግባራት ያከናውናል፡ሀ) በየክልለ ባለት ልዩ ልዩ መዝገቦች የተጻፈትን
የእያንዲንደን የተመዘገበውን ሰው የሚመለከቱ
፵፭
46 ____________________________________________________ የንግድሕግ
አስረጂዎች በሙለ መቀበልና በመረጃ ቋቱ
ውስጥ መመዝገብ ወይም ማስገባት፣
ለ) በዚህ ሕግ በሁለተኛው መጽሐፍ የተነገሩትን
ማህበራት የሚመለከቱ ጽሁፍች፤ሰነድች፤
ማስታወቂያዎች መቀበልና በመረጃ ቋቱ
ውስጥ መዝግቦ ማስቀመጥ፤
ሐ) ስለ ንግድ መዝገቦች የወጡት ሕጎችና ደንቦች
በትክክል መፇጸማቸውን መከታተልና
ማረጋገጥ።