Article text
፩/ የሚከተለት መረጃዎች በድረ-ገጹ ላይ ከወጡበት
ቀን ጀምሮ፡ሀ) የስብሰባ ጥሪና ተያያዥ መረጃዎች ስብሰባው
እስከሚጠናቀቅበት ዕለት ድረስ፤
፫፻፶፱
360 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) የሑሳብ ሰነድች ለአምስት ዓመታት፤
ሐ) ላልች መረጃዎች ለስድስት ወራት፤መቆየት
አለባቸው፤
፪/ ድረ-ገጹ ለማንኛውም ሰው ተደራሽ መሆን
ይኖርበታል።
፫/ ኩባንያው የድረ-ገፁን ደህንነት ለመጠበቅ
አስፇላጊውን እርምጃ መውሰድ ይኖርበታል።