Article text
፩/ በዓይነት መዋጮ የተደረገው ንብረት የስም
ዝውውርና የባለቤትነት ማስረጃ ሰነድ ማውጣት
የሚጠይቅ ከሆነ ይህ ተግባር ማህበሩ ከተመዘገበበት
ጊዜ አንስቶ በስድስት ወራት ውስጥ መገባድድ
አለበት።
፪/ በዚህ ሕግ ለባለአክሲዮኖች የተሰጡ ላልች መብቶች
እንደተጠበቁ ሆነው በዓይነት መዋጮ የተገዙ
አክሲዮኖች ለባለአክሲዮኑ የሚሰጡትና ለሦስተኛ
፩፻፹፬
185 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ወገኖች ሉተላለፈ የሚችለት ማህበሩ በንግድ
መዝገብ ከተመዘገበ ከአንድ ዓመት በኋላ ነው።