Article text
፩/ በልዩ ሁኔታዎች ውስጥ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴ
በሚፇቅድበት ጊዜ የከሰረውን ሰው የንግድ ሥራ
እንዱቀጥል ለመደጎም አዱስ ገንዘብ እንዱቀርብ
ሉፇቀድ ይችላል።
፪/ አዱስ የቀረበው ገንዘብ ዋስትና ከላላቸው ገንዘብ
ጠያቂዎች ቅድሚያ ይኖረዋል፤ ሆኖም ግን የቅደም
ተከተል ደረጃው በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፹፮ መሰረት
መልሶ በማደራጀት ወይም ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ
በማዋቀር ማዕቀፍ ውስጥ ከቀረበ አዱስ ገንዘብ
በታች ይሆናል። ፍርድ ቤቱ ለዕዲ ማስያዣነት
ያልዋለ የከሰረው ሰው ንብረቶች አዱስ ለቀረበ
ገንዘብ ዋስትና እንዱሆኑ ሉፇቅድ ይችላል፤ እንዱህ
በሚሆንበት ጊዜም አዱስ ገንዘብ ያቀረቡ ሰዎች
የሚያገኙት ቅድሚያ ዋስትና ባላቸው ገንዘብ
ጠያቂዎች ቅደም ተከተል ደንብ መሰረትይሆናል።