Article text
፩/በጉባዔው ስብሰባ ላይ ከተወከለው ዋና ገንዘብ ቢያንስ
አንድ ሦስተኛ ድርሻ ያላቸው ባለአክሲዮኖች
ለውይይት በቀረቡት አጀንዲዎች ላይ በቂ የሆነ
መረጃ የላላቸው እንደሆነ ስብሰባው ከሦስት ቀናት
ላልበለጠ ጊዜ እንዱተላለፍ መጠየቅ ይችላለ፤
፪፻፸፯
278 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ሥር የተመለከተው
መብት በአጀንዲነት በተያዘ አንድ ጉዲይ ላይ
ሉሰራበት የሚችለው ለአንድ ጊዜ ብቻ ነው።