Article text
፫፻፸
371 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፭፻፰ንዐስ አንቀጽ
(፬) ሥር
የተደነገገው ቢኖርም በመመስረቻ ጽሁፈ ላይ የበለጠ
የድምፅ ብልጫ ወይም ሙለ ድምፅ
እንደሚያስፇልግ ካልተወሰነ በስተቀር፤ የማህበሩ
አባል ላልሆነ ሰው የሚደረገው የአክሲዮን ዝውውር
ተፇጻሚ የሚሆነው ከማህበሩ ዋና ገንዘብ ቢያንስ ¾
(ሦስት አራተኛ) ድርሻ ያላቸው ባለአክሲዮኖች
ሲደግፈት ነው።
፪/ ማህበሩ በመጣራት ላይ ቢሆንም የዚህ አንቀጽ ንዐስ
አንንቀጽ
(፩) ድንጋጌ ተፇጻሚ ይሆናል።